Nu Betesfa
Nu Betesfa Ye Dekamoch Ena Ye Akal Gudategnoch Meteleya Mahiber is a non-governmental organization (NGO) that provides shelter, food and care for the elderly and disabled. It was founded by Emahoy Yimegnushal Mengesha with the financial help of other kind hearted people. The organization is located in Ethiopia, Debre Libanos and currently has more than 75 elderly and disabled under its care. They pray every day for our people and country’s safety, so let us help them by keeping them in our hearts and minds and donate whatever we can. We are dealing with shortage of food and clothing, and their living spaces are in need of renovations. Every birr counts and we really appreciate every cent you send our way.
Founder
Emahoy Yimegnushal Mengesha
እማሆይ ይመኙሻል መንገሻ
ኑ በተስፋ
ኑ በተስፋ የደካሞች እና የአካል ጉዳተኞች መጠለያ ማዕከል በ 1996 የተመሰረተ ለአረጋዊያን እና ለአካል ጉዳተኞች እንክብካቤ የሚያደርግ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ የማዕክሉ መስራች የሆኑት እማሆይ ይመኙሻል መንገሻ እንዲሁም ሀገር ወዳድ በሆኑ ኢትዬጵያውያን እና በቅርብ ካሉ መንፈሳዊ አባቶች ጋር በመተባበር ነው፡፡ ከሀገሪቱ የተለያየ ክልል የመጡ አረጋውያን ወንዶችና ሴቶች መነኮሳት ቁጥራቸው ከ 75 በላይ የሆኑ አረጋውያንን እና አካል ጉዳተኞችን የሚጠለሉበት ማእከል ነው፡፡ እነዚሁ አረጋውያን አባቶቻችን እና ናቶቻችን አሁን ላይ በቂ የእርዳታ እና ገቢ ምንጭ ባለመኖሩበምግብ ፤ በአልባሳት ፤ በመጠለያ እጥረት እየተቸገሩ ይገኛሉ፡፡ እነዚሁ ወገኖቻችን ለሀገራችን ሰላም እና ለህዝቦቿ ደህንነት በመጨነቅ ቀንና ሌሊት ይፀልዩልናል፡፡ እኛም የበኩላችንን ለመወጣት እነዚህን ምስኪን አባት እና እናቶቻችንን በፀሎት ፤በሃሳብ ፤በገንዘብ ፤ በአልባሳት እና በመሳሰሉት የአቅማችንን በመርዳት ሰብዓዊ እና መንፈሳዊ አጋርነታችንን እናሳይ፡፡
Interview with Emahoy Yimegnushal
...